ኅብረተ ሰብኢትዮጵያየሚያዝያ 23 ቀን 2016 የዜና መፅሔትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብኢትዮጵያ23 ሚያዝያ 2016ረቡዕ፣ ሚያዝያ 23 2016መንግስት በየጊዜው የሚካሄዱ ግድያዎችንና የዘፈቀደ እስር እንዲያቆም መጠየቁ፣ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ምክትል ፕረዚደንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የሃይማኖት መሪዎችና የሃገር ሽማግሌዎች በግጭት አፈታት ላይ ሚናቸው እየቀጨጨ እንደመጣ መገለጹን፣ በአማራ ክልል ድርቅና መፈናቀል የተረጂዎች ቁጥር እንዲያሻቅብ ማድረጉን https://p.dw.com/p/4fP3rማስታወቂያ